ባሕር ዳር: መስከረም 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለማት ሁሉ የሚፈልጉትን እርሷ ይዘዋለች፣ ዓለማት ሁሉ የሚመኙትን እርሷ አሳርፈዋለች፣ በኀይሉ ትጠበቅበታለች፣ በብርሃኑ ትረማመድበታለች፣ በረከትና ረድኤትን ትቀበልበታለች፣ ኀይልና ብርታትን ታገኝበታለች፡፡ አሳዳጆቿን ሁሉ ድል ትመታበታለች፡፡ የተመረጠች፣ ለምስክርነት የተዘጋጀች፣ ክብሩንና ሞገሱን ለመግለጽ የተመቻቸች ናትና አብዝቶ ወደዳት፣ ለምድር የሰጠውን ታላቁን ነገር ሁሉ ለእርሷ ሰጣት፣ የተወደደውን ሁሉ አደረገላት፣ የማያልፈው ቃል ኪዳኑን አተመባት፣ በየዘመናቱ ከማይቋረጠው […]
Source: Link to the Post