‹ግሪንቴክ አፍሪካ› የተሰኘ ነዳጅ ቆጣቢ መሣሪያ የኢትዮጵያን ገበያ ሊቀላቀል መሆኑ ተገለጸ

ቲቢኬ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ነዳጅ ቆጣቢ እና የካርቦንዳይ ኦክሳይድ ልቀትን የሚቀንስ ነው ያለውን ግሪንቴክ አፍሪካ የተሰኘ በመኪና ላይ የሚገጠም መሣሪያ ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ። ነዳጅ ቆጣቢ መሣሪያው ለረጅም ዓመታት አገልግሎት ለሰጡ አሮጌ ተሸከርካሪዎችም ሆነ ለአዲሶቹ ተሸከርካሪዎች ሊገጠም እንደሚችልም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply