“ግብርና ከፖለቲካ በላይ ነው፤ ግብርና የሕልውና ጉዳይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ወቅት የክረምት ሥራዎችን የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ጨምሮ የግብርናው ዘርፍ መሪዎች እና ባለሙያዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ ግብርና የልዕልና መገለጫ ጉዳይ መኾኑ ተነስቷል። የግብርና ግብዓት ሥርጭትን ፍትኃዊ በማድረግ ግብን ማሳካት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply