“ግብርና ግን ለአማራ ሕዝብ ከፖለቲካም ከልዩነትም በላይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ዓመት የምርት ዘመን በክልሉ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት በበቂ መጠን ያልደረሰው የግብርና ግብዓት በክልሉ ምርት እና ምርታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድሮ አልፏል፡፡ በክልሉ የተስተዋለው የምርት እና ምርታማነት መቀነስ ከክልሉ አልፎ ሀገራዊ ውስንነቶችንም ፈጥሯል። ክልሉ በተያዘው የምርት ዘመን 165 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ቢያቅድም የቁም ሰብል ግምገማው ውጤት ግን ከ145 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply