ግብዓት የማቅረብ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ግብርና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመኸር እርሻ የግብርና ግብዓት የማቅረብ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ግብርና ቢሮ ገልጿል። ቢሮው በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማልማት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ ይገኛል። በምርት ዘመኑ የሰብል ልማት ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፍላጎትን ማሟላት፣ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply