ግብጽ በባለሙያዎች የቀረበውን ሰነድ አልቀበልም ማለቷ ተነገረ – BBC News አማርኛ

ግብጽ በባለሙያዎች የቀረበውን ሰነድ አልቀበልም ማለቷ ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/15F75/production/_113237998_mediaitem113237997.jpg

ተቋርጦ የቆየው በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ስብሰባ እሁድ ዕለት ሲካሄድ፣ ግብጽ በአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የተሰየሙ ባለሙያዎች ያቀረቡትን ረቂቅ ሰነድ እንደማትቀበለው ማስታወቋን የኢትዮጵያ ውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ረቂቅ ሰነዱን ኢትዮጵያና ሱዳን በአዎንታዊ መልኩ እንደሚቀበሉት ያሳወቁ ሲሆን ውይይቱ እንደሚቀጥል ታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply