ግብጽ ከፈረንሳይ ተዋጊ ጀቶችን ለመግዛት ሥምምነት ተፈራረመች

https://gdb.voanews.com/BF3469B2-E927-432C-8C32-B96256349D0B_cx0_cy25_cw0_w800_h450.jpg

ግብጽ ከፈረንሳይ ሠላሳ ተዋጊ ጀቶችን ለመግዛት ሥምምነት ተፈራርማለች። ይህን ዛሬ ማክሰኞ የግብጽ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

“ዲሥክሎዝ” የተባለ መርማሪ ድረ-ገጽ ትናንት ሰኞ እንዳለው የተዋጊ ጀቶቹ የግዥ ዋጋ አራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply