ግብጽ የዓረብ አገራት ሊግን በመጠቀም በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር የምታደርገው ጥረት በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ የተገባውን የመርሆዎች ስምምነትን የጣሰ ነው ስትል ኢትዮጵያ ወቀሰች።
የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
የግብጽንም አካሄድ ‘ቀናኢነት የጎደለው’ ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ትናንት ግንቦት 14/ 2015 ባወጣው መግለጫ ወቅሷል።
Source: Link to the Post