ግዙፉ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ተመርቆ ምርት ማምረት እንደሚጀምር የክልሉ መንግሥት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ የተገነባ ግዙፍ የሲሚንቶ ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው በአፍሪካ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲሆን በቀን ከ10ሺ ቶን በላይ ሲሚንቶ የማምረት አቅም አለው። ለሚ ሲሚንቶ በግንባታ ሒደት ላይ ሆኖ ለበርካታ ወገኖች የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን ግንባታው ተጠናቆ ምርት ማምረት ሲጀምር ከ20 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply