ግዙፏ “ዓባይ ሁሉት” መርከብ ላሙ ወደብ ደረሰች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው ግዙፏ “ዓባይ ሁለት” መርከብ የላኘ ሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ጭነቷን ማራገፍ ጀምራለች፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳንን በኢኮኖሚ የማስተሳሰር አላማ ያለው የላኘ ሴት ኮሪደር ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መኾኑ ተገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)፣ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር የሎጀስቲክ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply