ግዮን የአንድነታችን ገመድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው የግዮን በዓልና የፃድቁ አቡነ ዘርዓብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቁ ዓባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ ግሽ ዓባይ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በየዓመቱ በዚህ መልኩ መከበሩ በሕዝቦች መካካል መተሳሰብን፣ አንድነትን ፍቅርን እንዲኹም የኔነት ስሜት ፈጥሯል ያሉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝም እና የቅርስ መምህሩ እንዳላመው ክንዴ ናቸው፡፡ መምህር እንዳላማው ሠከላ ወረዳ “የቱሪዝም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply