“ግዮን የወንዝ ቅዱስ፤ የሀገር ንጉስ”

ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአርባ ጊዜ በላይ ስሟ በመጽሃፍ ቅዱስ በመልካም ነገር ሁሉ ይነሳል የሚባልላትን ኢትዮጵያ ቀድሞ በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ያስጠራት ከማህጸኗ የሚወጣው ቅዱስ ወንዝ ነው፡፡ ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት መካከል ግዮን አንዱ ነው፡፡ ግዮን ደግሞ የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል፤ ከሰከላ ማህጸንም ይፈልቃል፡፡ “ሰከላ ዓባይን ወለደች” እንዳለ አቀንቃኙ፡፡ ዓለም ስለዚህ ወንዝ ከበቂ በላይ መረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply