ግድቡ በቀጣይ ወራት በሁለት ተርባይኖች እስከ 750 ሜጋዋት ኃይል ያመነጫል ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1826C/production/_113442989_reutersx.jpg

ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ 13 ተርባይኖች መካከል ሁለቱ ተርባይኖች በሚቀጥለው ዓመት የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምሩ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለቢቢሲ ገለጹ። “ኃይል ማመንጨት የምንጀምረው ከሁለቱ ተርባይኖች ነው። ይሄ ኧርሊ ጀነሬሽን [የመጀመሪያ ደረጃ የኃይል ማመንጨት] ነው። ሁለቱ ተርባይኖች የሚያመጩት ኃይል እስከ 750 ሜጋዋት ይደርሳል” ሲሉ ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply