“ግድቡ እንደ ላሊበላ፣ አክሱም እና ፋሲል የሀገር ኩራት የሚኾን ሃብት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው የህዳሴ ግድብ የመሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል በፓናል ውይይት እና በፎቶ አውደ ርዕይ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ መልእክት ነው በአዲስ አበባ እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በበዓሉ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የህዳሴ ግድቡ አስተባባሪዎች ተገኝተዋል። የበዓሉ የክብር እንግዳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply