“ግድቡ ከኃይል ማመንጫነት ባለፈ ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 95 በመቶ መድረሱን በቅርቡ ይፋ መደረጉ የሚታወስ ነው። ከዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ለሀገሪቷ የኀይል ምንጭ ተስፋ መኾኑን አሳይቷል፡፡ ግድቡ ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ ደግሞ አሁን በሀገሪቱ ያለውን 5 ሺህ 250 ሜጋ ዋት የኃይል አቅርቦትን በእጥፍ ያሳድጋል። ለመኾኑ የግድቡ ግንባታ ከኃይል ማመንጫነት ባለፈ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply