ግድያዎችን፣ ውድመትን የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ አወገዘ

በአፋርና በአማራ ክልሎች መፈፀማቸው የተነገረን የህይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት “ማንም ያድርገው ማን በጥብቅ እንደሚያወግዝ” የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አስታውቋል።

ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ “በኢትዮጵያ ላይ ይዟ” ያለውን አቋምም ነቅፏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply