ግጭቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ከ40 ሺህ ማለፉ ተነገረ – BBC News አማርኛ

ግጭቱን ሸሽተው ወደ ሱዳን የገቡ ተፈናቃዮች ከ40 ሺህ ማለፉ ተነገረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4F76/production/_115624302_gettyimages-1229764442.jpg

ሶስት ሳምንት ባስቆጠረው የፌደራል መንግሥትና ትግራይ ክልል ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን ከ40 ሺህ በላይ መድረሱን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር፣ ዩኤንኤችሲአር አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply