ግጭቱ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ማድረሱን የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ በወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ በውይይቱ በክልሉ መንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላክቷል። ክልሉ በገጠመው የጸጥታ ችግር አመራሮችን ጨምሮ የሰዎች ሕይዎት የጠፋበት እና ንብረት የወደመበት እንደነበረም የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ አስረድተዋል። የጤና፣ የትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply