ግጭቶችን ሊያስነሱ ይችላሉ የተባሉ ቃላት ተለይተው ሊታተሙ ነው

የመብቶች እና የዴሞክራሲ እድገት ማዕከል (CARD) እና ዴስቲኒ ኢትዮጵያ Peace Teach Lab. ከተሰኘ ዓለማቀፍ ተቋም ጋር በመሆን ለግጭት አስተዋፅኦ ያላቸውን ቃላት በመሰብሰብ ከአንድ ወር በኋላ በድረ ገፅ መዝገበ ቃላት እንደሚያሳትም የማዕከሉ ኃላፊ በፍቃዱ ኃይሉ ለአዲስ ማለዳ አስታውቀዋል። እነዚህ ግጭት ቀስቃሽ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply