“ጎርጎራ ማን አገኘሽ? ማን ደበቀሽ? ማንስ አየሽ?”

ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ ውብ ምድር የውበትሽን ነገር ማን አየሽ? ማንስ ሰፈረብሽ? ማንስ ከተመብሽ? ማንስ ገደመብሽ? ማንስ አስዋበሽ? ማነው ታላቅነትሽን የመሰከረልሽ? ጠቢባኑ ከጥበብ ባለቤት ጥበብን ተቀብለው ምድርን በጥበብ ይመረምራሉ፣ ሰማይን በጥበብ ያስሳሉ፣ መልካሙን ነገር ሁሉ ያደርጋሉ። ጠቢባኑ አዩዋት፣ አይተውም ወደዷት፣ በተወደደችውም ምድር የተወደደችውን አነፁባት፣ ከመወደድ ላይ ሌላ መወደድ ጨመሩባት። እርሷም ተወድዳ ተመሠረተች፣ ስትወደድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply