ጎብኚዎች ናፍቀዋት የከረመችው ላሊበላ!

ባሕር ዳር: ሕዳር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ጎብኚዎች የዓይን ማረፊያና መዳረሻ የነበረችው ላሊበላ በገጠማት ተደራራቢ ችግር እንግዶች ናፍቀዋት ሰነባብተዋል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ ጦርነት እና የመብራት ችግር እንግዶቿ እንዳይመጡ አድርገውባት ቆይተዋል፡፡ ለወትሮው እንግዳ ሳትቀበል ውላ የማታውቀው ላሊበላ በደረሰባት ችግር እንግዳ ናፍቋት ከርሟል፡፡ ነዋሪዎቿም የእንግዶቿን መምጣት እየጠበቁ በር በሩን ሲያዩ ኖረዋል፡፡ ከጎብኚዎች ጋር የጠበቀ ቁርኝት ያላቸው የከተማዋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply