ጎንደር እየመከረች ነው!

ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር” በሚል መሪ መልእክት ነው ከጎንደር ከተማ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየመከሩ ያሉት። በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply