ጎንደር ከተማ ወደ ሰላም መምጣቷን ተከትሎ ተጥሎ የነበረው የሰዓት ገደብ ወደ ምሽት 2:00 ሰዓት ተሻሻለ።

ጎንደር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የአስቸኳይ ጊዚ ዓዋጅ መታወጁ ይታወሳል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጣለው የሰዓት ገደብ ከነሀሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ማሻሻያ መደረጉን የከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎ ገልጸዋል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጣለው የሰዓት ገደብ እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት የነበረው የተሽከርካሪና የሰዎች እንቅስቃሴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply