ጎንደር ካለፈው ዓመት የተሻለ ጎብኝ እንዳስተናገደች የከተማዋ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊቷ ከተማ ጎንደር ካለፉት ዓመታት የተሻለ ጎብኝዎችን መሳቧን የከተማዋ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ የጥንታዊ አብያተ መንግሥታት፣ አብያተ ክርስቲያናት እና ታሪካዊ ሥፍራዎች መዲና ጎንደር የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ትታወቃለች፡፡ በውስጧ አቅፋ የያዘቻቸውን የተዋቡ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ሥፍራዎችን ለማዬት ጎብኚዎች ይመርጧታል፡፡ አስቀድሞ በኮሮና ቫይረስ፣ ከዚያም በነበረው ጦርነት ምክንያት የመናገሻዋ ከተማ ጎንደርን የሚጎበኙ የውጭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply