ጎንደር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው የሀገሪቱ ከተሞች መካከል አንዷ የኾነችው ጎንደር ከተማ መስከረም 17/2016 ዓ.ም የምታከብረውን የመስቀል በዓል ለማከናወን ዝግጅት እያደረገች ነው፡፡ ከተማዋ በየዓመቱ የመስቀልን በዓል በምታከብርበት ከአፄ ፋሲል ቤተ መንግሥት ግርጌ በተለምዶ ‹‹መስቀል አደባባይ›› ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ለማክበር ነው ዝግጅት አድርጋለች፡፡ ይህ አካባቢ ለበዓል እያሸበረቁ ከሚገኙ የከተማዋ አካባቢወች መካከል አንዱም […]
Source: Link to the Post