“ጎንደር የጥምቀትን በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች” የከተማዋ ከንቲባ

ጎንደር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብና ኢትዮጵያዊነት መድመቂያ የሆነችው ጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ዘውዱ ማለደ አስታወቁ፡፡ አቶ ዘውዱ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡፡ በመግለጫቸውም የባሕል፣ የጥበብና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆነችው ጎንደር ከሀገር ውስጥና ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች እንግዶቿን ተቀብላ የጥምቀት በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር መዘጋጀቷንም ጠቁመዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply