“ጎንደር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ታላቅ እና ገናና ታሪክ የከተመባት ጥንታዊ መናገሻ ናት፤ የአባቶቻችሁን ባሕል እና ወግ ጠብቃችሁ እንግዶቻችን የተቀበላችሁበት መንገድ አስተማሪ ብቻ ሳይኾን አኩሪ ገድልም ነው” ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ባሕር ዳር: ጥር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ቀን ክርስቲያኖች በየዓመቱ በድምቀት ያከብሩታል፡፡ በዓሉ በመላው ዓለም ክርስቲያኖች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ቢኾንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓሉን በተለየ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡ የ2015 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ጎንድር ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) “የጥምቀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply