# ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አፈናው እንደቀጠለ ነው ! ስቶክሆልም:- ሰኔ 24/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በጎንደር ዩኒበርስቲ ትናንት ምሽት ጀምሮ ተማሪወች ታፍነው በ…

# ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አፈናው እንደቀጠለ ነው ! ስቶክሆልም:- ሰኔ 24/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በጎንደር ዩኒበርስቲ ትናንት ምሽት ጀምሮ ተማሪወች ታፍነው በታጠይቁ ኃይሎች ወደ ማይታወቅ ቦታ እየተወሰዱ እንደሆነ ተገለፀ። ከአፄ ፋሲል ግቢ፣ ከአፄ ቴዎድሮስ ግቢ እና ከማራኪ ግቢ እስካሁን 15 ተማሪዎች ከዶርም ታፍነው መወሰዳቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል ። © Selam Endegizew #sayenouph #Stopa_Amhara_Genocide #StopAmharaGenocide #በቃን #AmharaGenocide #እምቢ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply