ጎንደር – ጥንትም የሲራራ ንግድ ኹነኛ መስመር፤ አሁንም የዘመናዊ ንግድ ማዕከል።

ጎንደር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ የሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መስመር ነበረች። አኹንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ኹሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች። በጎንደር በተለይም በቅባት እህሎች እና በቅመማ ቅመም ሙሉ ናት። የሁመራ ሰሊጥ እና የቆላድባ ጥቁር አዝሙድ ለጎንደር ገበያ ሲሳዮች ከኾኑት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። በጎንደር ገበያው ጥጋብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply