ጓንጓ ወረዳ የተሻለ መረጃ በመስጠት በራሱ ተጠቃሽ የኮሚኒኬሽን መዋቅር ነበር፡፡ለድምፅ አልባዎች ድምፅ የሆናችሁ ሚዲያዎች እናመሰግናለን ፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼…

ጓንጓ ወረዳ የተሻለ መረጃ በመስጠት በራሱ ተጠቃሽ የኮሚኒኬሽን መዋቅር ነበር፡፡ለድምፅ አልባዎች ድምፅ የሆናችሁ ሚዲያዎች እናመሰግናለን ፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼፼ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ማንነትን መሰረት ያደረገ አሰቃቂ ጥቃት ተፈፅሞባቸው ከኖሩበት ቀዬ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ድምፅ ለሆናችሁ–…—- 1ኛ ከቦታው በመገኘት የሲቃ ድምፅ አዳምጣችሁ ለውሳኔ ሰጪ አካል እና ለዓለም ህዝብ እውነትን ለመሰከራችሁ ፩ኛ ለአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ፪ኛ ለEBC ( ኢትዮጵያ ብሮድ ካስት ኮርፖሬሽን ) 2ኛ የመተከልን ጉዳይ ዘወትር የውይይት አጀንዳ አድርጋችሁ ለድምፅ አልባዎች ድምፅ የሆናችሁ እና እየደወላችሁ እውነትን የምትመሰክሩ ፩ ESAT TV ፪ Mereja TV(Ethio 360 ) 3ኛ እየደወላችሁ ለምታበረታቱን ፩ VOA ፪ አሻራ ሚዲያ ፫ አብመድ አዊኛ ፕሮግራም 4ኛ 24 ሰዓት አይኖቻችሁን መተከል ላይ ላደረጋችሁ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወ/ስላሴ( በለስ ሚዲያ ) እና ያለለት ወንድዬ 5ኛ ለተሳተፋችሁ ሚዲያዎች እና አክቲቪስቶች ሁሉ ተቋማችን ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል። የሚዲያዎችን እውነታ በመረዳት መንግስት ከህገ- መንግስት እና ወታደራዊ እርምጃ ባሻገር ፖለቲካዊ ውሳኔ በማሳረፍ ለተጎጂዎች 1ኛ ለሀገር አልባዎች ሀገር እንዲሰጥ 2ኛ በግፍ ለተገደሉት ካሳ እንዲሰጥ 3ኛ ገዳዮች እና አስገዳዮች ለፍርድ እንዲቀርቡ 4ኛ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አገዎች፡አማራዎችና ኦሮሞዎች በመተከል ዞን የፖለቲካ ሙሉ ውክልና ኑሯቸው መራጮች ብቻ ሳይሆኑ ተመራጮችም እንዲሆኑ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply