ጠቅላይ ሚኒስሩ ሹመቶችን ሰጡጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡የተሰጡት ሹመቶች ፡– ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር-…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/uwhtdYpLZGbLnsTgsm6VWCQdtYEk1jL1fqEG7nIfM3JlaZ71TsYez8W-OkImpudN6bw0ruTMG_mKgxFsO3EnYE3hq-_v8rixDcY3WZkR931wg9g-_7pN8ApbtZQhbf-dpYaal2f03MXVV0B-j3AdJG4i_tJrSQV6ROOe-GfqAcRgf8RYZqn7eh6xkGnPSdMyxB-mZcuhinE2Pu9Bl1e9Xs4y72POPRYleX4tRece5dH0M007j2MhxIpiqTXpMr9wXTVvQOc5KXgKzj_uNaRt4ksA4OMTwgAppbuLKv82xWwqyVnvQs_XN8310iP80mG2Lg2nH-tTIPcRj6m7MhhLww.jpg

ጠቅላይ ሚኒስሩ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
የተሰጡት ሹመቶች ፡-
– ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር
– አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር
– አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሹመዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply