ጠቅላይ ሚኒስሩ ሹመቶችን ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
የተሰጡት ሹመቶች ፡-

  • ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር
  • አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር
  • አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሹመዋል፡፡

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply