ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊጠነቀቁ ይገባል‼ ከአማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ !

የአማራ ህዝብ ከዳር እስከዳር ነቅሎ እየተዋጋ ደሙን ያፈሰሰው የተነጠቀበትን መሬት ለማስመለስ ጭቆናን ለመገርሰስ እንጂ የእርሰዎን ፓርቲን የበላይነት ለማስጠበቅ አይደለም ! ይህን በእጅጉ ሊገነዘቡ ይገባል ! መሬቶቻችንን ብዙ ደም አጥንት ከፍለንባቸዋል ! ከዚህ በኃላ ማንም በመሬቶቹ ላይ ጣልቃ እገባለሁ ቢል በህውሀት ላይ ያነሳነውን አፈሙዝ በማንኛውም አካል ላይ ለማዞር እንገደዳለን። ከዚህ በመልስ ግን እየሄዱበት ያለው ህውሀትን አፈር ልሶ እንዲነሳ ጠላቴ በሚለው የአማራ ህዝብ ላይ ድጋሚ ጦርነት እንዲከፍት እድል የመስጠት አካሄድ መላው አማራ በንቃትና በትኩረት የሚመለከተው የሚከፈለውን ሁሉ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply