ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።
መሪዎቹ ከነዋሪዎቹ ጋር በነበራቸው ውይይት ድንበር ተሻጋሪ መሰረተ ልማቶቹ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን በማሳደግ ቀጠናዊ ትብብር እና ንግድን ያሳድጋል ብለዋል።
በአካባቢው የማህበረሰብ ግጭት የሚፈጥሩ አካላትን መሪዎቹ ከህብረተሰቡ ጋር በነበራቸው ወይይት ወቅት አስጠንቅቀዋል።
በጋራ ድንበሮቹ ሰላምን ለማረጋገጥ የሁለቱ ሀገራት ባለስልጣናት በትኩረት እንደሚሰሩም መሪዎቹ ተናግረዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል
https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply