
በዚህ ሳምንት ብቻ በአዲስ አበባ ከስድስት በላይ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። በዛሬው ዕለትም አሶሳ ላይ የሽብር ጥቃት የመፈጸም እቅድ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የቀረቡላቸውን ጥያቄ አስመልክቶ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው የተናገሩት።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post