ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል የልማት ሥራዎች ምልከታቸውን በመቀጠል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዋርሰሶ ወረዳ የቤንቶኒቴ ማእድን ማውጫ እና ማምረቻን ጎብኝተዋል:: ቤንቶኒቴ ለሴራሚክ እና ቀለም ብሎም ለመሰል ምርቶች ጠቀሜታ በመዋሉ “ትንግርታዊ ርጥብ አፈር” እና “ብዝሃ ጥቅም ያለው ሸክላ አፈር” በመባል በአድናቆት የሚነሳ ሃብት ነው:: ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Source: Link to the Post