ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት “ከተባበሩት መንግ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/sssez4prgG6A0tHUCkQMaMeQsmfuxMwNcjvsqyccoRoZCUD17Iy0XSQNmUVT0yJxtar5axWBVwAWM2d-lnUWXOuS1LCQ8_U7GspJdkNVxkbtVMXhnnv0oB7GA0SsUqtJV-kflVWAkr5pv-4b7kSYEIpK_ogDlvy3SBSiRJavS8wSQ0wTfSa4ugWx6pbc5vz9zUWpoG4uG_b9KwpOGMkAIBCiyPWNKZ5LuwALSIM0ARvtgABi-NGrpRxcjliT8vbgiXdhKzqfW3OI75md0hggyvUXfeso6ua9x4tNZlRhQsrC896m0Fu6KR7FmRRyZ50-S9iZMXDu3_Qdt-85mJKPuA.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት “ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከወንድም የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል” ብለዋል።

አያይዘውም “ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎችን ለመፈለግ እና አህጉራችንን ጽኑ ለማድረግ በአብሮነት መሥራታችንን እንቀጥላለን” ብለዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን
ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply