ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ናይሮቢ፣ ኬንያ ገብተዋል።ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አምስተ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/J2DRdJr7oqs_zaVbARfDaqaWS65rsbgiI6XuxcqPEXcaaKEQEVil35i4vc676KaCT4hsosg0Vk88asDDmwjkXOQaMCExMMm6yFddIUs9KdroM_vuPs-RCsgM9YsrabmBoYF-z6qiCt0iYy1eCeBzobl93xF8HD6mT1QAwQOyKnS_YBQNvrtJXKqLIUjkgcS2LXZSprHpUazrxFrL4cAwI2x1W__vCYY96wy04_K0lfmU0gjZvoPvKv61p9B6I5cTz5CTGrtJAG8GA-3zm1vutzgDTZjyQF6HxbMhm_rSFnsYTh5XARF3RPZXyYD5Ol9Vf-immshzD90Op6B3WXZklQ.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ላይ ለመታደም ናይሮቢ፣ ኬንያ ገብተዋል።

ዊሊያም ሩቶ በቅርቡ በሀገሪቱ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አምስተኛው የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተጨማሪ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በዊሊያም ሩቶ በዓለ ሲመት ላይ እንደሚታደሙ ይጠበቃል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 03 ቀን 2015 ዓ.ም

ለወቅታዊና ታማኝ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉን!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply