ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጡ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Zvv6Xn072zetUJrjG-H77SoyedlftzuFxwh6euA8zaFBZ8EInYWYyG38SjdfbLY9dD65z5GmJdBiyrQcVcY53DY7w1ZyVTrVtk_aZeTTxPCMhb8lmTmciAzPL90tZWt8g2Jy9UMgD51Ab6gaPl8Q6YP9aSoO3xGnFEQv1KsOFgsBqi3zfT-tePXrgv2Cf9xSPq5aXab-raQt2PO03eiruXereYLdXLbLPTGvoFuV7wuPTOtWqV5z4mKheGT-PQjR2qvrNMthcCsy0hkcaGiyPLL72X_V2f_EOYi46NGIySnurmTplPuixperV3MAvskwYP28qTYqSkpW4jW1rtdW4w.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ቁርጠኛ መሆኗን አረጋገጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ከተማ እየተካሄደ ባለው በ15ኛው የአፍሪካ ህብረት የሰብአዊ ዕርዳታ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።

በጉባኤ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ አጋሮች በመላው አህጉሪቱ የሚያደርጉትን የሰብዓዊ ድጋፍ ማሳደግ እንደሚገባቸው ተናግረዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply