ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት የዓባይ ድልድይ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ጋር በመኾን ከአራት አመት ተኩል በፊት ግንባታው የተጀመረውን የዓባይ ድልድይ መርቀዋል። ይኽ ዘመናዊ ድልድይ የ380 ሜትር ርዝመት እና 43 ሜትር ስፋት ያለው በሁለቱም የመንገድ ክፍል ባለሶስት መስመር የተሽከርካሪ መንገድን ብሎም በጎን የብስክሌት መጋለቢያ መስመር የተሰናዳለት ግዙፍ ድልድይ ነው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply