ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ጋር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/nMe3uV4_dkUXhE2L2_tVpySJQFcmNqAECtmK7inlcUlSr4OcyhzAutfpquJfE5F6t5pAbV5vWlgOErqIjdVT-yq72CZ5ep2_xjDvJnE7AfGIFXRwVKCWw--uW0zSylsTw6Xl13Q-YRfEKS1KTIp1jIOVfzbvYYjSZBEoZbWUpY9BNPJmAszh9S-N-3g-pj8AymbivLV-_xXh5RxXT7oiYroNAOnUNek_46TQjZEOny2I_zzj75WVd29DKlM_iP5D2T4jH7ArfK6LrNgxjsJVHNxKpZ9r9Eli9SgjCYlL8hVicKtnpAD4xBInrc0rEYLTG4xoiiVNGApIe6iR4T-3zw.jpg

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ጋር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድን ጋር ጅቡቲ ከተማ የደረሱ ሲሆን፣ ፕሬዚዳንት ኦማር ጊሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

መስከረም 04 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply