ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት የማርዮት ኢንተርናሽናል ፕሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አንቶኒ ካፑአኖ ጋር ተገናኝተው በማደግ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ የጉዞ እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ ላይ ተወያይተዋል። በባሕል ሃብቷ እና ታሪካዊ ቅርስ ይዞታዋ ብሎም በአስደናቂ የመልክዓ ምድር ገጽታዋ የታወቀችው ኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንደስትሪዋን በማስፋፋት ላይ አተኩራለች። በዓለም ዙሪያ 8785 ያህል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply