ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ‘ክህሎት ለተወዳዳሪነት’ በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው። በውድድሩ የፈጠራ ሥራዎች ዐውደ ርዕይ፣ፓናል ውይይትና ሌሎች መርኃ ግብሮች እንደሚኖሩ ተገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት ውድድሩ ብቃትና ክህሎት ያላቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply