ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው የደንቢ ሐይቅና ፏፏቴ እንዲሁም አስደማሚው ዕድሜ ጠገብ የተፈጥሮ ደንና ቡና እርሻ የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል እንዲሆን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የመሠረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply