ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምስጋና አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የዲጂታል ቴሌቶን ለተሳተፉ ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ የ”ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና” የዲጂታል ቴሌቶን ተሳትፎ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ ብለዋል። “ለጋራ ጥቅም በጋራ ስንቆም ድንቅ እንኾናለ” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply