“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል” ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ ሩዋንዳ ችግር ገጥሟት በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያ ያደረገችውን ድጋፍ አስታውሰው አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመኾን ጭምር ሀገሪቱን ከችግር ለመታደግ ያደረጉትን እገዛም አውስተዋል፡፡ “ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል” ሲሉ ነው የገለጹት ፖል ካጋሚ። የሩዋንዳውያን የ”ኪዊቡካ 30″ ዓመት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply