ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት

ኮሚሽኑ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበት ከተማ አቀፍ ምክክርን አስጀመረ። ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚሳተፉበትን የምክክር ምዕራፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አስጀምሯል። በዓደዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አዳራሽ በተጀመረው ከተማ አቀፍ የምክክር ምዕራፍ የኅብረተሰብ ፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች ፣ የሦስቱ የመንግስት አካላት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply