👉የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። 👉በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። 👉ይህ ኅብረታችን በሌሎች ጉዳዮቻችንም ሊደገም ይገባዋል። 👉ብዙ ፈተና ነበረው፤ ወደኋላ እንድንመለስ ብዙ ተጎትተን ነበር። 👉 በውስጥ ፈተና በውጭ ጫና ነበረብን። 👉የዳገቱ ጫፍ ላይ ደረስን እንጂ ዳገቱን ወጥተን አልጨረስነውም። 👉ለግድቡ የምናደርገውን ማናቸውንም ድጋፍ እስከ ፍጻሜው […]
Source: Link to the Post