“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እንዲሁም በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ የነበራቸው ተሳትፎ ስኬታማ ነበር” ቢልለኔ ስዩም

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦስትሪያ እና ቼክ ሪፐብሊክ ያደረጉት ቆይታ እና በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ የነበራቸው ተሳትፎ ስኬታማ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሣምንት በሦስቱ ሀገራት የነበራቸውን ቆይታ በማስመልከት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኀላፊ ቢልለኔ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply