ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል ነው” ብለዋል። “የአገልግሎት ዘመናቸውን ያጠናቀቁ አምባሳደሮቻችንን ኢትዮጵያ ታመሰግናቸዋለች” ሲሉም ገልጸዋል። አምባሳደሮቹ በዓለም መድረክ ላይ ሳይቆጠቡ ላሳዩት ውክልና ምስጋናዬን አቀርባለሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply